The Noble Qur'an Encyclopedia
Towards providing reliable exegeses and translations of the meanings of the Noble Qur'an in the world languagesThe Elephant [Al-fil] - Amharic translation - Africa Academy
Surah The Elephant [Al-fil] Ayah 5 Location Maccah Number 105
1. (መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) ጌታህ አላህ በዝሆኑ ባለቤቶች ላይ እንዴት እንደሰራ አላወቅክምን?
2. ተንኮላቸውን በጥፋት ውስጥ ከንቱ አላደረገምን?
3. በእነርሱ ላይ መንጎች የሆኑን ወፎችንም ላከ።
4. ከተጠበሰ ጭቃ የሆነን ጠጠር የምትወረውርባቸውን የሆነችን (አእዋፍ)
5. እና ቅጠሉ እንደ ተበላ አዝመራ አደረጋቸው