The Noble Qur'an Encyclopedia
Towards providing reliable exegeses and translations of the meanings of the Noble Qur'an in the world languagesQuraish [Quraish] - Amharic Translation - Africa Academy
Surah Quraish [Quraish] Ayah 4 Location Maccah Number 106
ቁረይሽን ለማላመድ (ባለ ዝሆኖቹን አጠፋ)።
የክረምትንና የበጋን ወራት ጉዞዎች ሊያላምዳቸው ይህንን ሰራ፤
ስለዚህም የዚህን ቤት (የካዕባን) ጌታ ብቻ ያምልኩ።
ያንን ከርኃብ ያበላቸውን፤ ከፍርሃትም ያዳናቸውን (ጌታ ብቻ ያምልኩ)።

