The Noble Qur'an Encyclopedia
Towards providing reliable exegeses and translations of the meanings of the Noble Qur'an in the world languagesThe Disbelievers [Al-Kafiroon] - Amharic Translation - Africa Academy
Surah The Disbelievers [Al-Kafiroon] Ayah 6 Location Maccah Number 109
(መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!)- (ለከሓዲያን እንዲህ) በላቸው፡- እናንተ ከሓዲያን ሆይ!
ያንን የምትገዙትን (ጣዖት አሁን) አልገዛም።
እናንተም እኔ የምገዛውን (አምላክ አሁን) ተገዢዎች አይደላችሁም።
እኔም ያንን የተገዛችሁትን (ወደ ፊት) ተገዢ አይደለሁም።
እናንተም እኔ የምገዛውን (ወደ ፊት) ተገዢዎች አይደላችሁም።
እናንተ የራሳችሁ ሃይማኖት አላችሁ። እኔም የራሴ ሃይማኖት አለኝ -በላቸው።

