عربيEnglish

The Noble Qur'an Encyclopedia

Towards providing reliable exegeses and translations of the meanings of the Noble Qur'an in the world languages

The Flame [Al-Masadd] - Amharic Translation - Africa Academy

Surah The Flame [Al-Masadd] Ayah 5 Location Maccah Number 111

የአቡ ለሀብ ሁለት እጆች ከሰሩ፤ (ጠፉ)፤ እርሱም ጠፋ።

ገንዘቡም ያም ያፈራው ሁሉ ምንም አልጠቀመዉም

የመንቀልቀል ባለቤት የሆነችን እሳት በእርግጥ ይገባል።

ሚስቱም ትገባለች፤ እንጨት ተሸካሚዋ።

በአንገቷ ላይ የጭረት ገመድ ያለባት ስትሆን ትገባለች።