The Noble Qur'an Encyclopedia
Towards providing reliable exegeses and translations of the meanings of the Noble Qur'an in the world languagesAbsoluteness [Al-Ikhlas] - Amharic Translation - Africa Academy
Surah Absoluteness [Al-Ikhlas] Ayah 4 Location Maccah Number 112
(መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ! እንዲህ) በል፡ -እርሱ አላህ አንድ ብቻ ነው።
አላህ የሁሉ ነገር መጠጊያ ነው።
አልወለደም፤ አልተወለደምም።
ለእርሱም አንድም ብጤ የለዉም።

